ባሌ አይመታኝ ይቀጠቅጠኛል|| ወንድ እንድጠላ አድርጎኛል|| እንተንፍስ #69 || የምስራች ጫኔ
Manyazewal Eshetuከስድስት ሚስቶች 20 ልጆች አሉት::19ኛ ልጅ ነች::የናጠጠ ሀብታም ቢሆንም ሀብትን አላሳያትም::ሌሎች ልጆቹን አዘንጦ ቢያሳድጋቸውም እሷን ወንድም እና እህት እንዲሁም እናቷን በድሎባታል::በቁጭት አድጋ ብታገባም ከአባቷ እምብዛም ያልተለየ ትዳር ያጋጥማታል::ባሏ ይቀናል::መደብደብ ሳይሆን ይቀጠቅጣታል::ምንም ብትወልድለትም ባህሪው ሊመለስ አቻለም::ነፍሷን ለማዳን ጥላው ወደ አዲስ አበባ ትመለሳለች::ታሪኳን በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ ትጋራለች::መልካም ቆይታ:: በ20ኛው