ከልብ መፋቀር ወደ ልብ መፋረስ : ታዲጊዎች እና ወላጆች ማየት ያለባቸው የወጣቷ ታሪክ || እንተንፍስ #27
Manyazewal Eshetuከልቧ ብታፈቅረውም አፈቅርሃለው አትለውም ከእሱ እስኪመጣ ስትጠብቅ እሱ ግን ስሜቱን አፈረጠው::አፈቅርሻለው አላት:: በደስታ ፈንድቃ እቅፍ አድርጋ እኔም አለችው:: በአብሮነት የፍቅር ቆይታቸው ብዙ ዋጋን ከፈለች ከ3 መምህራኖቿ ጋር ለእሱ ብላ ተጣላች: እሱን ለማግኘት ከክላስ ፎረፈች:: በፍቅሩ ስለታወረች አንድ አመት ሳይቀር ከትምህርቷ ሽወደቀች:: የፍቅረኛዋ ስሜት ግን ገንፍሎ ወጣ::ክብሯን ተመኘው:: እሷ ግን ይደርሷል ቆይ አለችው:: አሁን የማይሆነው ስለማት