እንዴት አባት መጥፎ ነገር ይመኛል? | ገንዘብ ከልጅ ይበልጣል? | እንተንፍስ #39

Manyazewal Eshetu

የሰዓዳ ታሪክ ልብ ይሰብራል::ቤተሰቦቿ ለእብድ ድረዋት ለከፍተኛ ስቃይ እና እንግልት ትዳረጋለች::መፍታት ብትመኝም የምትፈታበትን መንገድ ታጣለች::ይህቺ በብዙ መጨነቅ ውስጥ ያለፈች ሴት ነፍስ ናት::ተከታተሏት::