የሰኔ 23፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት

BBC News አማርኛ

በመቀለ '20 የቆሎ ተማሪዎችን ከቤተ-ክርስቲያን ታፍሰው ተወስደዋል'' የቤተክርስቲያን ኃላፊ “ሐሰት ነው፤ ቤተ ክርስቲያን የሚያስገባን ነገር የለም'' ሕወሃት •ከደቡብ አፍሪካ ስደተኞች እንዲወጡ የተቀመጠው ጊዜ ማብቃቱን ተከትሎ ኢትዮጵያዊያን ምን ይላሉ? •ትራምፕ በመወለድ የሚገኝ ዜግነትን ለማስቀረት ያደረጉትን ሙከራ ውድቅ መደረጉ •ዩ.ኬ ጥገኝነት ጠያቂዎች የወጣባቸውን 10,000 ፓውንድ እንዲከፍሉ ልታደርግ መሆኑ ሌሎችንም ዘገባዎች ይዘናል https://bbc.in/3H