የሰኔ 26፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት

BBC News አማርኛ

የሰኔ 26፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የቀጥታ ሥርጭት • እንጦጦ ተራራ ከባሕር ዛፍ ሙሉ በሙሉ የሚላቀቀው መቼ ነው? •በትግራይ የወጣቶች አፈሳ ወደ ዋና ዋና ከተሞች እየተዛመተ ነው? •የሳኡዲና የአሜሪካ መቃቃር መንስኤው ምንድነው ሌሎች ዘገባዎችንም ይዘናል። https://bbc.in/3HI4JVI --------------------------- ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው። ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎ