ገዢው ፓርቲ 15 በመቶ የምክር ቤት ወንበሮች መልቀቁ ዲሞክራሲን መግደል ነው | Dr. Rahel Bafe | Ethiopia Inisder
ዕጩ ሳይመደብ ተቃዋሚዎች ብቻቸውን እንዲወዳደሩ መወስኑ ዲሞክራሲን መፈታተን በዓለምም በአፍሪካም ያልታየ በኢትዮጵያም የማይደገም ተግባር ነው፣ ሲሉ የኢሶዴፓ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ራሔል ባፌ ገለጹ፡፡ የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦ ድረ ገጽ ፦ http://ethiopiainsider.com ፌስቡክ ፦ / ethiopiainsider ትዊተር (ኤክስ) ፦ / ethiopiainsider ቴሌግራም፦ https://t.me