#ትረካ
Radio Addisከፒያሳዋ ሴተኛ አዳሪ ፍቅር የተጠለፈው ወጣት! | የፒያሳዋ ወፍ ~ክፍል አንድ (Part One) |ደራሲ : ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ@Radioaddis ⭕️ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ! / Thank you for listening! 🙏 "ዋቅቶላ እባላለው፡፡ከክልል ለስራ ነው የመጣውት ፡፡እርግጥ አዲስ አበባ ስመጣ የመጀመሪያ ቀኔ አይደለም፡፡ በተለያ አጋጣሚዎች በአመት አንዴም ሁለቴም ለቀናቶች ቆይታ እመጣለው፡፡አዲስ አበባ ለስራ ስመጣ ደስተኛ ሆኜ አይደለም የምመጣው፡፡ አብዛኞቹ ነገ