#ትረካ

Radio Addis

ሽማግሌ አግብታ በ ወ*ብ የምትሰቃየው ቆንጆ | ሊሰርቅ ገብቶ እዛው አስቀረችው! |#ከሌባነት ወደ #ባልነት ~ ደራሲ : ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ @Radioaddis ⭕️ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ! / Thank you for listening!🙏 "አባት ልሆን ነው፡፡ባለቤቴ መፀነሷን ዛሬ ነው የነገረችኝ፤ ዛሬ ከሶስት ሰዓት በፊት ፡፡የደስታዬ መጠኑን እንዴት ላስረዳቸሁ እችላለው?፡፡ ..ደስታ በምን ዓይነት መለኪያ ይለካ ይሆን..?በሜትር አይለካ …በሚዛን አይመዘን…በሊትር አይሰፈር