ኢትዮጵያ ውስጥ በማሳጅ ሽፋን ሌላ..........ምዕራፍ 1
Maka Tireka ማካ ትረካውድ ቤተሠቦቼ ይሄ አገረኛ መፅሐፍ በ2008 ዓ/ም በሊዲያ ሰይፈ የ 7 ዓመታት የማሳጅ ቤት ቆይታዬ በሚል የኖረችውን ህይወቷን እና እውነተኛ ታሪኳን ሌላ ሠው ቢማርበት በሚል በአገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሐላፊነት የማይሠማቸው ማሣጅ ቤቶችን ገመና ፍንትው አድርጎ ያሳያል በሚል ከራሷ ታሪክ ጋር እያዋዛች ፅፋ የወሲ*ብ እስረኛ መፅሐፍን ለአንባቢያን አበርክታለች ። እኔም መፅሀፉን ሳነበው ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ማሳጅ ቤቶች ላይ የሚወራውን እና ከሩቅ ሆኜ ስሰማው የነበረውን