ሃይማኖት አቅሙን ለምን አጣ? ሳይንስ እና የሰው ልጅ የወደፊት እጣ ፈንታ || Manyazewal Eshetu podcast Ep.201|| Abreham Genet
Manyazewal Eshetuበዚህ ልዩ የፖድካስት ክፍል ውስጥ፣ በሳይንስ እና በሃይማኖት ዙሪያ ጥልቅ ምርምር ያደረጉትን፣ የዩኒቨርሲቲ መምህር እና የአንትሮፖሎጂ ተመራማሪውን የ"ሳላዛት" መጽሐፍ ደራሲ በእንግድነት ይዘን ቀርበናል። በውይይታችንም እስካሁን ያልተሰሙ፣ እንግዳ እና የሰውን ልጅ አስተሳሰብ የሚፈትኑ አዳዲስ እይታዎችን ዳስሰናል። ባለማችን ላይ ሃይማኖት ለምን አቅም እያጣ ሊሄድ እንደሚችል፣ የሰው ልጅ የወደፊት ስልጣኔ እና ከምድር ውጭ ያሉ ህይወቶች (Aliens) ቢመጡ አለማችን ልትጋፈጠ