በጠንቋዪ ቤት ነው ያደኩት|| የሙት መንፈስ አናጋሪ አድርጎኛል||2 ኩላሊቴ ፌል ሆኗል || በሰው አእምሮ ይጫወታል||እንተንፍስ #92 || Siyum kaleab
Manyazewal Eshetuከልጅነቱ ጀምሮ በቤተሰቦቹ ለጠንቋይ የተሰጠው፣ የጥንቆላውን ስውር ሴራ እያየ ያደገው እና በኢትዮጵያ ትልቁና በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን አእምሮ በሚቆጣጠረው የዛር መንፈስ ከፍተኛ ስቃይ የደረሰበት የአይን እማኝ እውነተኛ ታሪክ። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ የዛር መንፈስ እንዴት በሰው ህይወት እና ጤና ላይ እንደሚጫወት (የሁለቱ ኩላሊቶቹ መውደም አስደንጋጭ ምስጢር)፣ የጠንቋዩን ቀኝ እጅ (ልጅ) አግብቶ ስለመፍታቱ በስተጀርባ ያለው ሚስጥር፣ የሙት መንፈስ አናጋሪዎች (Nec