እራሷን ነው ያጠፋችው ብለው ቪዲዮ አቀነባብረው ላኩልን! አስክሬኗን ስንጠብቅ እዛው ቀበርናት አሉን

SHEGER INFO

በዛሬው ፕሮግራማችን፣ ልብ የሚሰብር እና እጅግ አጠራጣሪ የሆነ የአንድ ወጣት ኢትዮጵያዊት አሟሟትን ይዘን ቀርበናል። ወደ ሳውዲ አረቢያ ለስራ የሄደችው እህታችን፣ ከቀጣሪዎቿ ጋር የነበራት ችግር ተባብሶ ህይወቷን እንደቀጠፈች ቢነገረንም፣ ከጀርባው ግን ስፍር ቁጥር የሌላቸው ጥያቄዎች አሉ። "ልጄን ወልዳ ልጅዋን አላየሁም፣ ወይ አስክሬኗን በሀገሯ አልቀበርኩ!" እያሉ በእንባ የሚናገሩት እናቷ፣ የኤጀንሲው ቸልተኝነት እና የሳውዲ አሰሪዎቿ አጠራጣሪ ድርጊት እንዴት ቤተሰቡን