12 ዓመት የለፋሁበት ትዳሬ በክህደት ፈረሰ! ለልጆቼ ስል ብዙ ታግያለሁ

SHEGER INFO

በዛሬው ፕሮግራማችን፣ በትዳሯ ውስጥ እጅግ አስከፊ የክህደት እና የማጭበርበር ድርጊቶች የገጠሟትን ባለታሪክ ትዕግስትን እናስተዋውቃችኋለን። ለ12 ዓመታት የቆየ ትዳሯን ለማዳን፣ ልጆቿ አባት እንዳያጡ በማሰብ ብቻ ከአንዴም ሁለቴ በይቅርታ ለማለፍ ብትሞክርም፣ ባለቤቷ ግን ከክህደት ተግባሩ ሊመለስ አልቻለም። በስልኩ ውስጥ በኢሞ (Imo) ያገኘችው አስደንጋጭ ምስክርነት፣ የልብ ስብራት እና የቤተሰብ ንብረትን ያለአግባብ መመዝበር እንዴት ህይወቷን እንደቀየረው በራሷ አንደበት