እንደ እመቤታችን ያዘነ እንደ ክርስቶስ የተሰቃየ የለም ||ድንቅ ስብከት በዲያቆን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ|| ሰኔ 21
አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Mediaእንኳን ለእመቤታችን ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። እመቤታችን በሰኔ ጎልጎታ የተቀበለችው የቃል ኪዳን በረከትና ምልጃዋ ከሁላችን ጋር ይሁን። መልካም በዓል! አገልግሎቱ ለብዙሀን እንዲድርስ like, share and subscribe በማደርግ እንድታግዙን በልዑል እግዚአብሄር ስም እንጠይቃልን #deaconhenokhaile #orthodox #ST.MARRY