ቅዳሴ

ቤተክርስቲያን

በዚህ ቪዲዮ “ቅዳሴ ቤታ” በሚባለው ዋና በዓል መሠረት ላይ የቤተ ክርስቲያን አመሰራረት, መነሻዋ እና መንፈሳዊ ምስጢር በቅዱሳን መጻሕፍትና በትውፊት መሠረት ተብራርቶ ይቀርባል። ቅዳሴ ቤታ ምን ይወክላል? ቤተ ክርስቲያን እንዴት እና ለምን ተመሠረተች? ይህ ቪዲዮ ለእያንዳንዱ ክርስቲያን የሚጠቅም መንፈሳዊ ትምህርት ይዟል። 🎙 ትምህርቱ በ መጋቤ ምስጢር ኤልያስ ይቀርባል። 🙏 እባክዎት ቪዲዮውን ይመልከቱ፣ ያጋሩ፣ እና ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ይደግፉ።