የአለም ዋንጫ የሌሊቱ ድራማ! | Cape Verde አለምን አስደመመች | Messi ሌላ ታሪክ | FIFA World Cup 2026 | Gebeya Sport
Gebeya Sport | ገበያ ስፖርትአዳዲስ እና ሰበር የስፖርት መረጃዎችን፣የዝውውር መረጃዎችን፣ ትንታኔዎችን እና ልዩ ይዘቶችን በቅድሚያ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/gebeyasport ገበያ ስፖርት | Gebeya Sport በዛሬው ዝግጅታችን ትላንት በ2026 FIFA World Cup የተደረጉትን ወሳኝ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች በሙሉ እንቃኛለን። ግብፅ በታሪካዊ ድል ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች፣ የሊዮኔል ሜሲ አርጀንቲና የቀጣዩ ፍልሚያ፣ የኬፕ ቨርድ አሳዛኝ መሰናበት፣ ጋና በኮሎ