Ethiopia‒ተፈራ ዋልዋ ቱጃር ሆነው መጡ | በሌብነት ተጠረጠሩ | tefera walwa | abiy ahimed | hawasa
afri home እዚህ ቤትከረጅም ጊዜ መጥፋት በኋላ በድንገት በአደባባይ ብቅ ያሉት የቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ተፈራ ዋልዋ ጉዳይ በአሁኑ ወቅት ታላቅ መነጋገሪያ ሆኗል። በሀዋሳ ሃይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ላይ በመገኘት ያደረጉት ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር ያላቸው ጥልቅ ቁርኝት እና ያልተሰሙ የትላንትና የዛሬ የፖለቲካና የቤተሰብ ምስጢሮቻቸው በዚህ ቪዲዮ በዝርዝር ተዳስሰዋል። ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ለ