በ 2000 ብር ድሬዳዋ ላይ መዋል ይቻል ይሆን ? I Tried Living on 2000 Birr in Dire Dawa || EndeKise Ep.9 | DINK TV

DINK TV | ድንቅ ቲቪ

💶✨ እንደኪሴ ድሬዳዋን በ 2000 ብር Ende Kisé – Dire Dawa Episode በዚህ ሳምንት በእንደኪሴ የፍቅር ሃገር ወደሆነችው ድሬዳዋ አቅራቢያችን በመሄድ የድሬዳዋን አኗኗር ከተመደበለት በጀት አንጻር ያሳየናል። ድሬዳዋ የፍቅር ከተማ ከመሆኗ ባሻገር ከኑሮ ምቹ እና ርካሽ ናት ይባላል። በዚህ ክፍል እውነት እንደተባለችው ናት ወይስ አይደለችም የሚለውን አብረን እናያለን። In this exciting episode of Ende Kisé, our host tra