ከከዚራ እስከ ሼመንደፈር | From kezira To Shemndefer : Ethiopia’s Eastern Gateway ||ድንቅ ኢትዮጵያ | D!NK ETHIOPIA

DINK TV | ድንቅ ቲቪ

በዚህ ሳምንት በድንቅ ኢትዮጵያ የፍቅርሃገር ወደሆነችው ድሬዳዋ እንሄዳለን። በዚህ ክፍል ድሬዳዋን በተለየ መልኩ ስለ አኗኗር ዘይቤዋ ለየት ስለሚያደርጋት ነገሮቿ በሰፊው እንቃኛለን። ከከዚራ እስከ ሼመንደፈር በፊልም እና በሙዚቃ ያየናቸውን የሰማናቸውን ቦታዎች ኖረን ሄደን እናሳያችኋለን። የድሬዳዋ ልዩ ምግብ የሆኑትን ባቅላባ፣ ሙሸበክ፣ ሃላዋ፣ እንዲሁም ሊሎቹን በዚህ ክፍል የምናይ In this episode of D!nk Ethiopia, we explore the vibran