ተራራ ያንቀሳቀሰ አንድ ዐይኑን ያጠፋው | ስምዖን ጫማ ሰፊው | ግሩማን ሚድያ | giruman media
ግሩማን ሚዲያ Giruman Mediaዐይኑን አውጥቶ እስከመስጠት የደረሰበትን የቅድስና ምስጢር ያውቃሉ? እግዚአብሔር የግብፁን የሙቃጠም ተራራ በጸሎት እንዲያፈልስ ምክንያት ያደረገው የዚህን ድንቅ ጻድቅ አባት ፍርሃተ እግዚአብሔር ነበር! በዚህ ቪዲዮ በ10ኛው ክፍለ ዘመን በካይሮ ግብፅ ይኖር የነበረውን የታላቁን የቅዱስ ስምዖን ጫማ ሰፊውን (St. Simon the Tanner) ልብ የሚነካ እና እምነትን የሚያጽና ድንቅ ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል። አንዲት ሴት በምድራዊ ፍቅር ተፈትና "ዐይንህ ነው ደስ ያለኝ