ዮዲት ጉዲት ማን ናት? | የበቀል ምክንያቷስ? | የዮዲት ጉዲት ታሪክ | ግሩማን ሚድያ giruman media

ግሩማን ሚዲያ Giruman Media

በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ እንደ ዮዲት ጉዲት ስሟ በክፉም የሚነሳ ንግሥት የለም። ለ40 ዓመታት ያህል የኢትዮጵያን ሥልጣኔ ክፉኛ ያናወጠችውና አብያተ ክርስቲያናትን በማቃጠል የምትታወቀው ይህች ሴት ማን ናት? ለምንስ ተነሳች? በዚህ ቪዲዮ የዮዲት ጉዲትን ማንነት፣ የአመጣጧን ሚስጥር እና በአክሱም መንግሥት ውድቀት ላይ የነበራትን ሚና የታሪክ ድርሳናትን ዋቢ በማድረግ እንተነትናለን።