አስገራሚው እውነት ፕሮፌሰር ወንድም እያለው ጎዳና ላይ የኖረው ሰው ምስጢር ሲጋለጥ !

እርቅ ይሁን - Erq Yhun Reality show

"እርቅ ይሁን" በድጋሚ በኢትዮጵያ! ​በኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ታሪክ የመጀመሪያው እና ዝነኛው የዕርቅ ፕሮግራም "እርቅ ይሁን" አሁን በዩቲዩብ ብቅ ብሏል ያመለጡዎትን፣ በልብዎ የቀሩትንና ትምህርት ሰጪ የሆኑትን የእርቅ ታሪኮች በቻናላችን ማግኘት ይችላሉ። ​ይህ አዲስ የተጀመረ ሳይሆን፣ ከጥቂት ዓመታት በፊት በቴሌቪዥን ሲተላለፍ የነበረውን ተወዳጅ ፕሮግራም ለናንተ በሚመች መልኩ ይዘን የቀረብንበት ነው ። ​ቤተሰብ በመሆን ትውስታውን ያድሱ! ​ሰብስክራይብ ያድርጉ፣ ሰላ