የኪሩቤል

በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት የሚቆሙት እሳታውያን ፍጥረታት | ዙፋኑን የሚሸከሙት እነማን ናቸው? | የኪሩቤል እና የሱራፌል አስደናቂ ምስጢር ✝️ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ወደ መባዕ ቲቪ (Meba TV) በበሰላም መጡ! ✝️ በዓይነ ሕሊናችሁ የሰማየ ሰማያትን የክብር ዙፋን አስቡት... በዚያ፣ "ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ" የሚለው ዝማሬያቸው የሰማዩን መሠረት የሚያናውጥ እሳታውያን ፍጥረታት አሉ። እነዚህ የዙፋኑ ጠባቂዎችና የሰማዩ ካህናት፣