ልብን የሚያሳርፉ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ |ግንቦት21 እንኳን አደረሳችሁ|orthodox mezmur
አሚናዳብ ኦርቶዶክስ ሚዲያ-Aminadab Orthodox Mediaእንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የደብረ ምጥማቅ በዓል (ግንቦት 21) በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! ግንቦት 21 በደብረ ምጥማቅ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለሕዝብ ሁሉ በግልጽ ተገልጣ ተአምራትን ያደረገችበት ታላቅ ዕለት ነው። ይህንን ታሪካዊና የበረከት በዓል ምክንያት በማድረግ፣ ለእመቤታችን የተዘመሩ ልብን ደስ የሚያሰኙ ውብ መዝሙሮችን በአንድ ስብስብ ይዘንላችሁ ቀርበናል። እየሰማችሁ ትባረኩበት ዘንድ መንፈሳዊ ግብዣችን ነው። 🔔 ቻናላችንን