ሲደክማችሁ ደከመኝ በሉ እንጂ ግብዝ አትሁኑ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ

የነፍስ እንጀራ

#dr mamusha fenta #ዶክተር ማሙሻ ፈንታ በተለይ ለአዳዲስ ክርስቲያኖች ጌታን በቅርቡ ለተቀበላችሁ በጣም ይጠቅማችኋል እግዚአብሔር የሚወደው እውነተኝነትን እንጂ አስመሳይነትን አይደለም ስለዚህ ሰዎችን አይታችሁ እንደነሱ ለመሆን ብላችሁ ጌታን እንዳታሳዝኑት ከአቃታችሁ አቀተኝ ብላችሁ ወደ ፀጋውዙፋን መቅረብ ይሻላችኋል ሀሰተኞችን አይታችሁልባችሁ እንዳይታወክ እግዚአብሔር እንደነ እርሱ ስላልሆነ ጌታ ወንድማችንን ይባርከው ፀጋው ከዚህ በላይ ያብዛለት#equip #jesu