ሚሊዮን ብር ያወጣበትን Setup አሳየኝ | ባላችሁ ነገር ጀምሩ | Miki Star
በዚህ አርአያነት ባለው የመጀመሪያ ቪዲዮአችን፣ የኢትዮጵያ አንደኛውን ኤዲተር እና ዩቲዩበር ሚኪ ስታርን ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። ስለ ጉዞው፣ ስለ ኤዲቲንግ ስኬቱ ፣ እና የሱ ኤዲቲንግ ላይ ያሳለፋቸውን ብዙ ትግልና ልምድ አጫውቶናል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በ content ፈጠራ ጉዞውን፣ ያጋጠሙትን ተግዳሮቶች እና እንዴት ከዩቲዩብ የገቢ ምንጭ መፍጠር እንደቻለ በግልጽ ያወራል። የራስን የፈጠራ ስራ እንዴት መጀመርና በስኬት መቀጠል እንደሚቻል ከግል ተሞክሮው ያካፍለናል።ከዚህም