መርካቶ ክፍል 15 || የጉልላት እርምጃ || Ethiopian sitcom drama

Mena Cinema (መና ሲኒማ)

እንኳን ወደ መና ሲኒማ (Mena Cinema) በሰላም መጣችሁ! 🎬 ይህ በመርካቶ እምብርት ላይ የተቀረጸ፣ ባሕልንና ቀልድን አቀናጅቶ የያዘ አዲስ የኢትዮጵያ ሲትኮም (Sitcom) ድራማ ነው። የታሪኩ ጭብጥ፦ በሕፃናት ማሳደጊያ ውስጥ ያደገ አንድ ወጣት ወላጆቹን ሳያውቅ ዕድሜው ለሥራ ይደርሳል። በሚወጣበት ቀን ግን አንድ ትልቅ ምስጢር ይረዳል። አባቱ አዲስ አበባ ውስጥ የሚኖር ሀብታም ሰው መሆኑን ያውቃል! ወጣቱም አባቱን ፍለጋ ጉዞ ይጀምራል... ነገር ግን በአፍሪካ