የቁርአንዮች ሴራ ተጋለጠ (Quranists) - ኡስታዝ አቡ ሃይደር ለቁርአንዮች የሰጠው ምላሽ | Ustaz Abu Hayder القرآنيون

HUZEYFA'S TIPS

ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች! በዚህ ቪዲዮ "ሀዲስን አልቀበልም፣ ቁርአንን ብቻ ነው የምቀበለው" በማለት የኢስላምን ሁለተኛ መመሪያ እና መሰረት በመካድ የተሳሳተ አስተሳሰብ እያራመዱ ስላሉት "ቁርአንዮች" ስለሚባሉት ቡድኖች አደገኛ አካሄድ እንመለከታለን። ​ታዋቂው ዳዒ ኡስታዝ አቡ ሃይደር (Ustaz Abu Hayder) ይህንን የተሳሳተ አመለካከት ከቁርአን እና ከሃቅ ማስረጃዎች አንጻር እንዴት መስመር እንዳስያዘው እና ምላሽ እንደሰጠበት በዝርዝር የቀረበበት ቪዲዮ ነው። ​እ