የሐምሌ 5 ሥንክሳር

kesisephrem

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።የሐምሌ አምስት (፭) ቀን የሚነበብና የሚሰማ የስንክሳር ምክር፣ ተጋድሎና ታሪክ። በዚህች ዕለት የሐዋርያት አለቃ ቅዱስ ጴጥሮስና የዓለም መምህር ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ ከተማ በክፉው ንጉሥ በኔሮን እጅ በሰማዕትነት አረፉ። እንዲሁም የታላቁ ጻድቅ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ መታሰቢያና የቅዱሳን ሰማዕታት ክብር የሚዘከርበት ታላቅ ቀን ነው።፩. የሐዋርያት አለቃ የቅዱስ ጴጥሮስ ሰማዕትነትበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ