Narcissist ሰውን እንዴት ማወቅ ይቻላል? | Meselal Live EP. 03 | Narcissism Q&A | Meselal Tube | Geta Walelign

Meselal Tube

በዚህ የMeselal Live Episode 03 ውይይት፣ Narcissism ምን እንደሆነ፣ የNarcissistic traits እና Narcissistic Personality Disorder ልዩነት፣ እንዲሁም ሰዎችን በፍጥነት “Narcissist” ብሎ መፈረጅ የሚያመጣውን ችግር እንወያያለን። በዚህ ክፍል የተነሱ ዋና ጥያቄዎች፦ • አንዳንድ narcissistic traits ማሳየት ሰውን Narcissist ያደርገዋል? • ሁላችንም የተወሰነ narcissistic trait አለን? •