ለባሎች፣ ለወጣቶቸ፣ ለቆነጃጀት የተሰጠ ምክር ቲቶ 2፡4 ብ || ክፍል አስራ አንድ /በወንድም ኤርሚያስ መለስ /2016/2026
Yewnet Amde / የእውነት ዓምድ /የቲቶ መልዕክት ተከታታይ የጥናት መርሃ ግብር "እውነተኛ ሕይወት ከእውነተኛ ትምህርት ይፈልቃል!" ሰላም ይብዛላችሁ የእወነነት ዓምድ ቤተሰቦች! ይህ በእውነት ዓምድ የዩቲዩብ ቻናል የሚቀርብ ተከታታይ የቲቶ መልዕክት ጥናት ነው። በዚህ ጥናት ውስጥ ሐዋርያው ጳውሎስ ለልጁ ለቲቶ የላከውን ጥልቅ መልዕክት፣ በቤተክርስቲያን ውስጥ ሊኖር ስለሚገባው ስነስርዓት፣ ስለ ጤናማ ትምህርትና ስለ ክርስቲያናዊ ስነ-ምግባር በጥልቀት እንመረምራለን። ✨ በዚህ ተከታታይ ጥናት ምን ያገኛሉ? የ