ፍቅር በ3 ደቂቃ ሲበስል | ጉርሻ ጋንግ | Cooking Love in 3 minutes | Gursha Gang || D!NK TV

DINK TV | ድንቅ ቲቪ

🥣 ✨ ጉርሻ ጋንግ ተመልሷል! በዛሬው ክፍላችን ሶስቱ ወጣቶች ሄኖክ፣ ዳግም እና ቢኒያም —የኤፍራታን ልብ ለማሸነፍ በኪችን ተገኝተዋል። በሚገባ በማብሰል እንዲሁም በማራኪ አቀራረብ እንዴት ልቧን ያሸነፉት ይሆን በዛሬው ክፍል የምናየው ይሆናል። ከኪችን ፍልሚያ እስከ ፍቅር ትውውቅ ልብን የሚስቡ ነገሮች ተካተውበታል የካርድ ጨዋታውም ለየት ያለ ነበር። ❤️ 🍜✨ Gursha Gang is back with a delicious twist! Three bachelors — Henok