ቢታንያ ያልተቋረጠው መለኮታዊ ፍቅር በቢታንያው ቤት የተገለጠው ድንቅ ታሪክ
Asaf Tube"በታሪክ ውስጥ ሁለት ጊዜ የሞተውን ያንን ምስጢራዊ ሰው ያውቁታል? መቃብር ውስጥ ለአራት ቀናት ቆይቶ፣ አስከሬኑ መሽተት ከጀመረ በኋላ፣ በአጽናፈ ዓለሙ በእግዚአብሔር ልጅ ለሰው ልጆች ሁሉ ቤዛ በሆነው በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ታላቅ ድምፅ 'ና' በምትል በአንዲት ፊደል ተጠርቶ የወጣው... እርሱ አልአዛር ነው። @yonatanakliluofficial @abelbirhanu1 @Meba_tv @ChristMissionTV @prophethenokgirma