ደመወዛችሁ ወሩን ሙሉ እንዲበቃችሁ ይህንን አድርጉ! | 10 የገንዘብ ጥበቦች | Lio Change | Inspire Ethiopia
Lio Change - ሊዮ ለውጥበዚህ ቪዲዮ የሮቤል እና የናርዶስን አስተማሪ ታሪክ በማየት፣ በዚህ የኢኮኖሚ ቀውስ ውስጥ ራስን ነጻ ለማውጣት የሚረዱ 10 የገንዘብ አያያዝ ጥበቦችን በዝርዝር እንማራለን። እነዚህ ነጥቦች እንደ ዋረን ቡፌት እና ሮበርት ኪዮሳኪ ያሉ ባለጸጋዎች የሚጠቀሙባቸው ምስጢሮች ናቸው። 📌 በየቀኑ አጫጭርና አስተማሪ ሀሳቦችን ለማግኘት በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ 👉 https://t.me/liochange Are you struggling with inflation and the high cost