የኩባያ ወተት - ተሾመ አሰግድ || Teshome Asegid || Ethio Muzik Cover || ኢትዮሪካ

Ethio Muzik

የታዋቂው ድምፃዊ ተሾመ አሰግድ ድንቅ ስራ የሆነው "የኩባያ ወተት" በኢትዮሪካ (Ethiorica) ግሩም በሆነ አቀራረብ ተዘጋጅቶ ቀርቧል። የጥንቱን ለዛ ሳይለቅ በዘመናዊ የሙዚቃ ቅንብር የተሰራውን ይህን ስራ ተጋበዙልን። ለሙዚቃው ያላችሁን ፍቅር በኮሜንት ግለጹልን! ‎ ‎Original Artist: Teshome Asegid (ተሾመ አሰግድ) ‎Song Title: Yekubaya Wetet (የኩባያ ወተት) ‎Cover by: Ethiorica (ኢትዮሪካ) ‎ ‎🔔 Subscri