የአርሰናል ዋንጫ አከባበር ..Arsenal Champion 🏆

አርሰናል መረጃ Arsenal info

አርሰናል ከ22 ዓመት በኋላ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን አነሳ ********** ክለቡ ይህንን ታላቅ ዋንጫ ማሳካት የቻለው ታዋቂው አሰልጣኝ አርሰን ቬንገር ቡድኑን ሳይሸነፍ (Invincibles) ስም ዋንጫ ካነሳበት ከእ.አ.አ 2003/2004 የውድድር ዘመን በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። አርሰናል ሻምፒዮንነቱን ያረጋገጠው ከአንድ ጨዋታ በፊት ነው። አርሰናል ሰኞ እለት በርንሊን 1-0 ካሸነፈ በኋላ፣ የቅርብ ተፎካካሪው ማንቸስተር ሲቲ ማክሰኞ እለት በበርንማውዝ 1-