ቁርስ ምሳ እራት 🍽️በ200 ብር ቀኑን ሙሉ ይቻላል 😱
Abdure Tubeበዛሬው ቪዲዮ በ200 ብር ብቻ ቁርስ፣ ምሳ እና እራት መብላት ይቻላል ወይ? የሚለውን ፈተና ሞክሬያለሁ። ከጠዋት እስከ ማታ በ200 ብር ምን አይነት ምግቦች እንደሚገኙ እና ይህ ገንዘብ ለአንድ ሙሉ ቀን በቂ መሆኑን በዚህ ቪዲዮ ታያላችሁ። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ተመልከቱ እና በኮመንት ውስጥ አስተያየታችሁን አጋሩ። ✅ በ200 ብር ሙሉ ቀን መብላት ይቻላል? ✅ ከቁርስ፣ ምሳ እና እራት ውስጥ የትኛውን ወደዳችሁ? ቪዲዮውን ከወደዳችሁት 👍 Like አድርጉ፣ 💬 Co