የኢትዮጵያ አዲሱ የፈውስ ምዕራፍ፤ ሀገራዊ ምክክሩ በጸሎት ተጀምሯል | National Dialogue |

EBC

"ሀገር የልብ ትስስር፣ የአብሮነት ማኅተምና የጋራ እጣ-ፈንታ ነው!" ኢትዮጵያ ለዘመናት የቆዩ ጥልቅ ልዩነቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ በመፍታት አዲስ የመተማመንና የዘላቂ ሰላም መሠረት ለመጣል የተገነባውን ታሪካዊውን ሀገራዊ ምክክር ጉባዔዋን በተለያዩ የሃይማኖት አባቶች ደማቅ ጸሎትና አባታዊ በረከት በይፋ ጀምራለች። #NationalDialogue #EthiopiaNationalDialogue #PeaceAndReconciliation #ReligiousBlessing #NationalConse