ያበዱት ቄስ ታሪክ
መባዕ ቲቪ MEBA TV✝️ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ወደ መባዕ ቲቪ (Meba TV) በበሰላም መጡ! ✝️ የካህኑ ጩኸት | የአራት ኑዛዜዎች የማይታሰብ ሸክም | ልብ የሚሰብር መንፈሳዊ ትረካ | መባዕ ቲቪ (Meba TV) የሰው ልጅ የልቡን ቆሻሻ、 የነፍሱን ሽክም፣ የሰራውን ሃጥያት የሚያራግፈው በንስሐ አባቱ እግር ስር ነው። ነገር ግን... ያ ሁሉ ሸክም... ያ ሁሉ ርኩሰት... ያ ሁሉ የጨለማ ምስጢር... የሚከመረው በማን ጫንቃ ላይ ነው? አንድ ቄስ