የንጉሥ ሰሎሞን ሙሉ ታሪክ ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል በቃል (መንፈሳዊ ፊልም)

ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHTEM

ይህ ለ55 ደቂቃ የሚቆይ ሲኒማቲክ ቪዲዮ በታሪክ እጅግ ጥበበኛ እና ባለጸጋ ስለነበረው ስለ ንጉሥ ሰሎሞን ሕይወት ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል በቃል ተወስዶ የተዘጋጀ ነው። ቪዲዮው የሚጀምረው አባቱ ንጉሥ ዳዊት ዙፋኑን ለሰሎሞን ካስረከበበት ቅጽበት አንስቶ፣ በኢየሩሳሌም የመጀመሪያውን ቤተ መቅደስ እስከ መገንባቱ፣ እንዲሁም እስከ መጨረሻው ዘመኑ እና ልጁ ሮብዓም ዙፋኑን እስከተረከበበት ድረስ ያለውን ታላቅ ጉዞ ይተርካል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሰሎሞንን ታላቅ ባለጠግነት፣ ከእግዚአ