እግዚአብሔርን እወደዋለሁ ማለት ምን ማለት ነው? መልሳችሁ ምንድን ነው?

@zarael-bwn

ፍቅርን ከስሜት ጋር ብቻ እናያይዘዋለን፤ ነገር ግን በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት መሠረት እግዚአብሔርን መውደድ ከተግባርና ከታዛዥነት ጋር የተያያዘ ነው። በዚህ ቪዲዮ እግዚአብሔርን መውደድና ትእዛዛቱን መጠበቅ ስላላቸው የማይነጣጠል ግንኙነት በዝርዝር እንመለከታለን። *በዚህ ትምህርት ውስጥ የምናያቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦* እግዚአብሔርን መውደድና ትእዛዛቱን መጠበቅ (ዮሐንስ 14:15) እምነትና ተግባር እንዴት ይገናኛሉ? የሁለቱ ወንድማማቾች ምሳሌ (ማቴዎስ 21:28-31) የ