የሩሀኒያ እና ዛር አንድነትና ልዩነት! | "Ruhaniyat vs Zar 😱 The Hidden Truth Behind the Spirits!"
ወዳጆ አሊፋ ቲዩብ / wodajo Alifa tubeበስውሩ የመንፈሳዊ ኃይሎች ዓለም ውስጥ፣ ዛር እና አውሊያ |ከራማ፣ ውቃቤ፣ ዛር፣ አውሊያ፣ ቆሌ የመሳሰሉት| በብዙዎች እውቀት ውስጥ ተዛማጅ ወይም አንድ ነገር ናቸው። ነገር ግን እውነቱ ምንድን ነው? 👉 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ ዛርና አውሊያ መንፈሳዊ አቋማቸውን፣ ከትውልድ ወደትውል መሻገራቸውን፣ የሥነ ልማድ እና ከሃይማኖታዊ እንቅስቃሴ ረገድ ያላቸውን ልዩነት በግልጽ እና በትምህርታዊ መንገድ እንመረምራለን። 🌿 ሃኪም አብዱልሃፊዝ በድሩ የሰጡትን ሰፋ ያለ ትንታኔ