ስለግንኙነት ሕይወትዎ የሚያውቁት ነገር ሁሉ ውሸት ቢሆንስ? | ዶክተር አዲስፀጋ ሽመልስ | Dr. AddisTsega Shimeles
ALIVE PODCASTስለ ወሲባዊ ጤንነት እና ስለራስ ግንዛቤ የሚያውቁት ነገር ሁሉ ውሸት ቢሆንስ? ዛሬ ከሜዲካል ሃኪም እና የጤናማ የግንኙነት ሕይወት( የወሲብ ግንኙነት) አማካሪ ዶ/ር አዲስፀጋ ሽመልስ ጋር ባደረግነው ውይይት በሃገራችን ለመነጋገር እና በግልጽ ለማውራት የማያስደውረውን ነገር ግን አብዛኛውን ቤት የሚያፈርሰውን ጤናማ የወሲብ ግንኑነት እና ተያያዥ ጉጋዮችን ዳሰናል! Medical Doctor certified in sexual health ለህክምና ቀጠሮ ለማስያዝ 0964314555