ለማንኛውም ስራ የግድ የሚያስፈልጉ የኮምፒውተር ክህሎቶች | Essential Computer Skills for Any Job
Adnakot Tubeበዚህ የተሟላ የ1 ሰዓት ስልጠና ለማንኛውም የመንግስትም ሆነ የግል ስራ፣ እንዲሁም ለተማሪዎች እና ለራሳቸው ቢዝነስ ወሳኝ የሆኑ የኮምፒውተር ክህሎቶችን (Computer Skills) በዝርዝር እናያለን። ስራ ላይ ውጤታማ፣ ፈጣን እና ተፈላጊ ለመሆን ማወቅ ያለብዎትን ቁልፍ ነጥቦች በአንድ ቪዲዮ አዘጋጅተንላችኋል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ትምህርቶች፦ ✅ የፋይል እና ፎልደር አያያዝ (Professional File Management) ✅ የማይክሮሶፍት ኦፊስ መሠረ